የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ጳጳሳት 45ኛ መደበኛ ጉባኤያቸውን ተከትሎ ያስተላለፉት መልዕክት

“በሰማይ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን በምድርም እግዚአብሔር ለሚወዳቸው ሰዎች ሁሉ ሰላም ይሁን!!” (ሉቃ 2፡14) ለመላው ካቶሊካውያን ካህናት፣ ደናግል፣ ምዕመናን፣ ወጣቶችና ህፃናት

Read more

ካርዲናል ብርሃነየሱስ “ስደተኞችን በክብር ተቀብሎ ማስተናገድ ክርስቲያናዊ ግዴታ ነው”።

አንዳንድ የአውሮጳ አገሮች ስደተኞች እንዳይገቡ ብለው ድንበሮቻቸውን ሲዘጉ ማየት ወይም መስማት እጅግ ያሳዝናል ብለዋል። ቢሆንም ቤተክርስቲያን ከእነዚህ ተፈናቃዮች ወይም ስደተኛ

Read more

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊያን ጳጳሳት በወቅቱ የአገራችን ሁኔታ ላይ ያስተላለፉት መልእክት

1. እኛ የኢትዮጵያ ካቶሊካውያን ጳጳሳት ይህንን መልእክት በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ አገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ለምእመኖቻችን ሁሉ ካለብን

Read more

“ቀኑንና ለሊቱን የፈጠርህ፣ ፀሐይንና ጨረቃን በየቦታቸው ያፀናህ አንተ ነህ፣ ለምድር ዳርቻን ወሰንህ፣ ክረምትና በጋ እንዲፈራረቁ አደረግህ ፡፡” (መዝ. 74፡ 16-17)

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነየሱስ የ2011ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት ለመላው ምዕመናን ያስተላለፉትመልዕክት   በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ

Read more