የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ማህበራዊና ልማትዓ.ም. ኮሚሽን እ.ኤ.አ 2018 ዓ.ም. ክንውን አፈጻጸም ሪፖርት እና እ.ኤ.አ. 2019 ዓ.ም. ዕቅድ የተሰጠ መግለጫ

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ማህበራዊና ልማት ኮሚሽን የካቶሊካዊት ቤተከርስቲያን ካቋቋመቻቸው ተቋማት አንዱ ሲሆን በጎ አድራጎት ማህበራትና ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ ለአለፉት ዓመታት

Read more

የ2011 ዓ.ም የዓብይ ጾምን ምክንያት በማድረግ ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ

“የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸው የእግዚአብሔር ልጅ ይባላሉና” (ማቴ 5፡9)፡፡ የአብና የወልድ የመንፈስ ቅዱስም ሠላም የእመቤታችን ድንግል ማርያም ፍቅር የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ

Read more

ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነየሱስ ሊቀጳጳሳት ዘኢትዮጵያ መንግስት በቅርቡ የጣለባቸውን ኃላፊነት በተመለከተ መላው ካቶሊካውያን እና በጎ ፈቃድ ያላቸው በሙሉ ጸሎት እንዲያደርጉላቸው ጥሪ አስተላለፉ

  ምንጭ፡ አዲስ አበባ ካቶሊካዊ ሰበካ ጠቅላይ ጽ/ቤት ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነየሱስ ባሳለፍነው ማክሰኞ የካቲት 12 ቀን 2011ዓ.ም. በአዲስ አበባ ካቶሊካዊ

Read more

ብጹዕ ካርዲናል ብርሃነ እየሱስ ሱራፌል የብሄራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን ሰብሳቢ ሆነው ተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ እየሱስ ሱራፌልን የብሄራዊ እርቅና ሰላም ኮሚሽን ሰብሳቢ

Read more