ብጹዕ ካርዲናል ብርሃነ እየሱስ ሱራፌል የብሄራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን ሰብሳቢ ሆነው ተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ እየሱስ ሱራፌልን የብሄራዊ እርቅና ሰላም ኮሚሽን ሰብሳቢ

Read more

“ወላጆች ለልጆቻቸው እምነትን ማስተማር እና ማውረስ ይኖርባቸዋል” ር.ሊ.ጳ ፍራንቸስኮስ

በጎርጎሮሳዊያኑን የቀን አቆጣጠር ባሳለፍነው ሳምንት በተከበረው የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ የተጠመቀበት የጥምቀት በዓል ላይ ርዕሰ ሊቃነ

Read more

ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነየሱስ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳሳት በመላው ክርስቲያኖች ዘንድ የሚከበረውን የ2011 ዓ.ም. የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል በማስመልክት  ለመላው ምዕመናን ያስተላለፉት መልዕከት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! “በሰማይ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን፤ በምድርም እግዚአብሔር ለሚወዳቸው ሰዎች ሁሉ ሰላም ይሁን።”

Read more