የኢትዮጵያ ካቶሊካዊያን ጳጳሳት በወቅቱ የአገራችን ሁኔታ ላይ ያስተላለፉት መልእክት

1. እኛ የኢትዮጵያ ካቶሊካውያን ጳጳሳት ይህንን መልእክት በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ አገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ለምእመኖቻችን ሁሉ ካለብን

Read more

“ቀኑንና ለሊቱን የፈጠርህ፣ ፀሐይንና ጨረቃን በየቦታቸው ያፀናህ አንተ ነህ፣ ለምድር ዳርቻን ወሰንህ፣ ክረምትና በጋ እንዲፈራረቁ አደረግህ ፡፡” (መዝ. 74፡ 16-17)

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነየሱስ የ2011ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት ለመላው ምዕመናን ያስተላለፉትመልዕክት   በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ

Read more