“በነጻ የተቀበላችሁትን በነጻ ስጡ” (ማቴ 10፣8)

 

ውድ ወንድሞችና እህቶች፣ #መሪ #ኮከብ የአካል ጉዳተኞች፣ሕሙማንና አረጋውያን ሐዋርያዊ አገልግሎት የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 23 ቀን ፣2011 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሀገረስብከት በቅዱስ ገብርኤል ካቶሊክ ቤተክርስቲያን የሕሙማን ቀን ያከብራል፣በዚህም ክብረ በዓል ላይ ሚስጥረ ንስሃ፤ ቅብዓ ሕሙማን፤ መስዋዕተ ቅዳሴ፤ ደም ልገሳ እና የተለያዩ ዝግጀቶች ተዘጋጅቷል::
ስለሆነም በዕለቱ አልጋ ላይ የዋሉ ወገኖቻችንን እና በተለያየ ሕመም የምንሰቃይ ሁላችንም እንድንገኝ ተጋብዘናል፡፡ ደም መለገስ የምትችሉና የምትፈልጉ በልግስና እንድትሰጡ ተጋብዛችኋል:: ሌሎች ደም መለገሰ የሚችሉ ወዳጆቻችሁ ደም እንዲለግሱ አበረታቷቸው!

#መሪ #ኮከብ የአካል ጉዳተኞች፣ሕሙማንና አረጋውያን ሐዋርያዊ አገልግሎት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *